Thursday, July 24, 2014

ኔትወርክ

የአፋልጉኝ ማስታወቅያ
*የተፈላጊ ስም: ኔትወርክ
*የሚሰራበት መስሪያቤት: ቴሌ
*የጠፋበት ጊዜ : በመስሪያቤቱ ከተቀጠረበት
ጊዜ ጀምሮ ወጣ ገባ እያለ ነበረ ሚሰራው::
ባሁኑ ስዓት ከነ ኣካቴው የት ኣንደገባ
ኣይታወቅም
ኔትወርክን ያየ ወይም ያለበትን የጠቆመ
ወረታ ከፋዮች ነን
ፈላጊዎቹ: በመጥፋቱ ተበሳጭተን ስራ
የፈታነው ደንበኞቹ

No comments:

Post a Comment