Sunday, July 27, 2014

በየእለቱ የሚከበሩ በአላት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ:አሐዱ አምላክ አሜን::

በቅድስት ቤተክርስትያናች በየእለቱ የሚከበሩ በአላት::

1/ ልደታ ማርያም፣ ቅዱስ ራጉኤል፣ ጻድቁ ኢዮብ፣ ነቢዩ ኤልያስ፣ ሐዋርያው በርተሎሜዎስ፣ ቅድስት ሶስና፣ አባ ሚልኪ፣ ቅዱስ መክሲሞስ
2/ ሐዋርያው ታዴዎስ፣ ሠለስቱ ምዕት፣ ቅድስት አትናስያ፣ አቡነ እንድርያኖስ፣ ቅድስተ ዜና ማርቆስ፣ አባ ጉባ
3/ ባዕታ ማርያም፣ ቅዱስ ፋኑኤል፣ አባ ዜና ማርቆስ፣ አባ ሊባኖስ፣ አቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣ ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ
4/ ወልደ ነጎድጓድ፣ ሐዋርያው እንድርያስ፣ ጻድቁ መልከ ጼዴቅ፣ አባ መቃርዮስ፣ ሰማዕቱ ፊቁጦር፣ አብርሃም ወአጽብሐዮ
5/ ጴጥሮስ ወጳውሎስ፣ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ አቡነ አሮን፣ አቡነ ዮሐኒ፣ አቡነ አሞኒ፣ አቡነ መልአክ ክርስቶስሐንስ
6/ ግዝረተ ኢየሱስ፣ ቁስቋም ማርያም፣ ነቢዩ ኢያሱ፣ ቅድስት አርሴማ፣ አባ ጰንጠሌዎን፣ ቅዱስ ቴዎዶስዮስ፣ አቡነ ተጠምቀ መድኅን
7/ አጋዝዕተ ዓለም ሥላሴ፣ ስዕለተ ማርያም፣ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ ቅድስት እኅተ ጴጥሮስ
8/ አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል)፣ ሊቀ ነቢያት ሙሴ፣ ሐዋርያው ማትያስ፣ ካህኑ ዘካርያስ፣ አባ ኪሮስ፣ ቅድስት አመተ ክርስቶስ
9/ሐዋርያው ቶማስ፣ ቅዱስ አትናትዮስ፣ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ፣ አቡነ ብጹዕ አምላክ፣ አቡነ ህልያና፣ አቡነ ፂዋ ወንጌል
10/ መስቀለ ኢየሱስ፣ ሐዋርያው ናትናኤል፣ ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ፣ ጼዴንያ ማርያም፣ ሰማዕቱ ሠርጊስ
11/ ሐና ማርያም፣ ቅዱስ ኢያቄም፣ ቅዱስ ያሬድ፣ ሰማዕቱ ፋሲለደስ፣ አቡነ ሐራ ድንግል፣ አባ አሌፍ፣ ቅድስት ታኦድራ፣ ቅዱስ ገላውዴዎስ
12/ቅዱስ ሚካኤል፣ ሐዋርያው ማቴዎስ፣ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ አባ ሳሙኤል፣ ቅድስት አፎሚያ፣ ቅዱስ ዲሜጥሮስ
13/ እግዚአብሔር አብ፣ ቅዱስ ሩፋኤል፣ እልፍ አእላፍ መላእክት፣ አቡነ ዘርዐ ብሩክ፣ አቡነ ተንሳኢ ክርስቶስ
14/ አቡነ አረጋዊ፣ አባ ጳኩሚስ፣ ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ፣ አቡነ ተስፋ ጽዮን፣ ሰማዕቱ አብሮኮሮስ፣ አባ ዘሚካኤል፣ ሙሴ ጸሊም
15/ ቅዱስ ቂርቆስ፣ አቡነ ቆራይ፣ ቅድስት ለባሲተ ክርስቶስ፣ አቡነ ያሳይ፣ አቡነ ተስፋ ሐዋርያ፣ አባ ሚናት
16/ ኪዳነምሕረት፣ ቅድስት ኤልሳቤጥ፣ ቅድስት እየሉጣ፣ ሰማዕቱ ጊጋር፣ አባ ጽሕማ፣ ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ፣ አባ ጳውሊ
17/ ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ፣ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ፣ አቡነ ገሪማ፣ ቅዱስ ሚናስ፣ ጽላተ ሙሴ
18/ ሐዋርያው ፊልጶስ፣ አቡነ ዮስጣጤዎስ፣ ቅዱስ ማርያዕቆብ፣ ሰማዕቱ ሮማኖስ፣ ሊቁ ቅዱስ አባ ዳንኤል፣ አቡነ አኖርዮስ፣ ማዕቀበ አልፋ
19/ ቅዱስ ገብርኤል፣ ሠለስቱ ደቂቅ፣ ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ፣ ቅዱስ ሐርቤ (ገ/ማርያም)፣ አብየ እግዚእ፣ አቡነ ጸጋ ኢየሱስ፣ አቡነ እናዝጊ
20/ ነቢዩ ኤልሳዕ፣ ሕንጸታ ቤተክርስቲያን፣ ቅዱስ ዮሐንስ አንፂር፣ ቅድስት ወለተ ሰማዕት
21/ እመቤታችን ድንግል ማርያም፣ ነቢዩ ኢዩኤል፣ አቡነ በትረ ማርያም፣ ቅድስት ሔራኒ፣ ጻድቁ ቆጵርያኖስ
22/ ቅዱስ ዑራኤል፣ ወንጌላዊው ሉቃስ፣ አባ ደቅስዮስ፣ ብስራተ ገብርኤል፣ ሰማዕቱ ቶኮሎስ፣ ሰማዕቱ ቅዱስ ማሩና
23/ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ልበ አምላክ ዳዊት፣ ጠቢቡ ሰለሞን፣ ሰማዕቱ ቅዱስ ቤድራቶስ
24/ 24ቱ ካህናተ ሰማይ (ሱራፌል)፣ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ፣ ቅድስት አስቴር እስራኤላዊት፣ አባ ሙሴ ጸሊም፣ አቡነ መርቆርዮስ፣ አባ ኖብ፣ ቅድስት ወለተ ሙሴ፣ አቡነ ጎርጎርዮስ ዘላዕላይ ግብጽ
25/ ነቢዩ ዮናስ፣ ሰማዕቱ መርቆርዮስ፣ አቡነ አቢብ፣ ሕጻን ሰሎሜ፣ አባ ሕጻን ሞዐ፣ ቅዱስ ዮሐንስ ከማ
26/ ነቢዩ ሆሴዕ፣ አረጋዊ ዮሴፍ፣ ቅዱስ ጢሞቴዎስ፣ ቶማስ ዘህንደኬ፣ አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን (ፍሬምናጦስ)፣ አቡነ ሐብተ ማርያም፣ አቡነ ኢየሱስ ሞዐ፣ አቡነ ሰበነ ድንግል
27/ መድኃኒዓለም፣ ርዕሰ አበው ሔኖክ፣ ቅዱስ ያዕቆብ ዘስሩግ፣ ቅዱስ ያዕቆብ ዘአርማንያ፣ አባ ጽጌ ድንግል፣ አቡነ መብዐ ጽዮን (ተክለ ማርያም)፣ አቡነ ተክለ አዶናይ፣ አቡነ ተክለ ሐዋርያ
28/ አማኑኤል፣ አብርሐም፣ ይስሐቅ፣ ያዕቆብ፣ አባ ይምአታ፣ አባ ሊቃኖስ፣ ቅድስት አመተ ክርስቶስ፣ አመተ ጊዮርጊስ
29/ ባዕለ ወልድ፣ ቅዱስ ላሊበላ፣ አቡነ መዝርዐተ ክርስቶስ፣ አባ አፍጼ፣ ዳግማዊ ቂርቆስ
30 / መጥምቁ ዮሐንስ፣ ወንጌላዊው ማርቆስ፣ ቅድስት ማርያም ክብራ፣ አቡነ አሮን ዘገሊላ

የቅዱሳን በረከት አይለየን::

No comments:

Post a Comment