Thursday, July 24, 2014

ስልክቁጥር

ልጅ እና አባት እያወሩ ነው. . . .
.
ልጅ - አባየ ! ለፍቅረኛየ ሜሪ ለX-mass
ምን ስጦታ ልስጣት?
አባት - ልጁቱዋ! ምን አይነት ናት
ልጅ - በጣም የምታምር ! ጥሩ ቅርፅ
ያላት ናት
አባት - እንግዲያውስ የኔን ስልክቁጥር
ስጣት !

No comments:

Post a Comment