Thursday, July 24, 2014

ባንክ



ሚስት :- ሄሎ የት ነዉ ያለከዉ?
ባል :- ባንክ
ሚስት :- በቃ ሳትረሳ በቀደም ያየነዉን
ጫማና ቀሚስ
መግዣ ብር አዉጣና ሄደን እንገዛለን
ባል :- እ....ን....ዴ ባንክ ያልኩሽ እኮ የደም
ባንክ ነዉ

No comments:

Post a Comment